ባለፉት አሥርተ ዓመታት ውስጥ የኤችአይቪ የመድሃኒት ህክምና ኣድጉዋል እና በጣም ቀላል ሆኗል
ድሮ ቀለል ያለሆነ የጎንዮሽ (ሳይድ ኢፈክት) ያላቸውን ብዙ ክኒኖች በእየቀኑ መውሰድ አስፈላጊ ነበር እና ህክምናውን ለመከታተል አስቸጋሪ ነበር።.ዛሬ ሁኔታው ሙሉ ለሙሉ ተለይቱዋል፡ ሁሉም በጣም ቀላል የሆኑ ምንም የጎንዮሽ(ሳይድ ኢፈክት) የለላቾ የተለያዩ አማራጮች አሉ,.
ለእርስዎ ምን አማራጮች እንዳሉ ማወቅ፡ እና እርስዎ በየትኛው ህክምና እንደሚወስዱ በሚወስኑት ውሳኔ ላይ የመሳተፍ መብት እንዳለዎት ብቻ ሳይሆን, እርስዎ ሊረዱት የሚችሉት ህክምናም በጣም አስፈላጊ እንደሆነ እንታውቁ ንፈልጋለን። ምክንያቱም ጤናዎን ለመጠበቅ እና ላለመታመምዎ ብቻ ሳይሆን ቫይረሱን በማንኛውም መንገድ እንዲያስተላልፉ ያደርግዎታል.
በሚቀጥለው ጊዜ ወደ መደበኛ ከኤችአይቪ ሐኪምዎ ጋር ጉብኝትዎ ሲመጡ እንዲህ መጠየቅ ይችላሉ።:
እየተቀበሉ ያሉት ሕክምና የቅርብ ጊዜ ነው፧
ክኒን በየቀኑ መውሰድ የማይፈልጉ ከሆነ በየሁለት ወሩ አንድ ጊዜ በመርፌ መታከም እንደሚችሉ ይወቁ።እና በአጠቃላይ፣ የኤችአይቪ ህክምና ሁልየ እየታደሰ እና ለሰውነታቹ የተሻለ እየሆነ መሆኑን አስታውሱ፡ ስለዚህ የጤና ሁኔታዎን ለመቆጣጠር ዋና አጋሮች እንደሆናችሁ ያስታውሱ፡ ከተከታታሊው ሐኪም ጋር በመመካከር ለእርስዎ እሚስማማ ህክምና ማግኘት ይችላሉ።
በመድሃኒት ህክምና ውስጥ የመቆየትን አስፈላጊነት ማጋነን አይቻልም። ጤንነታችንን ለመጠበቅ በጣም ውጤታማ ነው, ነገር ግን የቫይረሱን ሸክም በመዳከም በደም ምርመራ ውስጥ ወደማይገኝበት ደረጃ ያድርጋል፡ ዶክተሮቹ የማይታይ ሁኔታ ብለው ይጠሩታል፣ እኛ ደግሞ ትልቅ ለውጥ ብለን እንጠራዋለን! ምክንያቱም ቫይረሱ ወደ ማንኛውም ሰው ሊተላለፍ አይችልም።
ለማንኛውም እኛ እዚህ ድርጅት ኤድስን የምታገል ኮሚቴው ውስጥ ለማንኛውም ምክክር፣ ጥያቄ ወይም ድጋፍ ዝግጁ መሆናችንን እወቁ።
ዛሬ ቀላል ነው – ህይወትን ቀላል እና ሥርዓታማ የሚያደርግ መሳሪያ, ምርጫ እና ዘመናዊ ህክምና አላቹ።
Mail: POZ@aidsisrael.org.il
WhatsApp: 0543200071